Skip to main content

አገልግሎቱ ያስገነባው የአረጋውያንና አቅመ ደካሞች መኖሪያ ብሎክ በክቡር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በይፋ ተመረቀ

አገልግሎቱ ያስገነባው የአረጋውያንና አቅመ ደካሞች መኖሪያ ብሎክ በክቡር ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ በይፋ ተመረቀ

 

ዜና፣ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 09 ቀን 2018 ዓ.ም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የመንግስት ግዥ አገልግሎት ከተቋቋመበት ዋና ዓላማ ጎን ለጎን፣ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን የበጎ አድራጎት ተሳትፎ አጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህም መሰረት አገልግሎቱ  በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ያስገነባው የስድስት ቤተሰብ  የአረጋውያንና አቅመ ደካሞች መኖሪያ ሁለት ብሎኮችን  በገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ እና በመንግስት ግዥ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ አስማረ ይገዙ በዛሬው ዕለት  በይፋ ተመርቋል፡፡

የመኖሪያ ብሎኮችን  በክብር እንግድነት ተገኝተው የመረቁት የገንዘብ ሚኒስትሩ ክቡር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የመንግስት ግዥ አገልግሎት ለወገኖቹ ያደረገውን ድጋፍ አድንቀዋል።

Add new comment

Restricted HTML

  • You can align images (data-align="center"), but also videos, blockquotes, and so on.
  • You can caption images (data-caption="Text"), but also videos, blockquotes, and so on.

About

We are transforming procurement into a strategic instrument for sustainable economic growth.

Featured Posts

Contact info

Contact information Federal Public Procurement Service (FPPS).